በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች ዜና
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎችን በፎቶ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች በቪዲዮ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት መግለጫዎች
“ የእድገት ደረጃ የማይሰጣቸው የስራ ዘርፎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች አንቀሳቃሾች መነሻ ከፒታል የሚያፈሩበት የስራ ዘርፍ በመሆኑ የእድገት ደረጃ አይሰጣቸውም፡፡ ኮብልስቶን ስራ (መፍለጥ፤ መጥረብ፤ ማንጠፍ ስራ)የእድገት ደረጃ የማይሰጣቸው ዘርፎች ናቸው፡፡ የታክስ ተራ አስከባሪ፤ የጥበቃ አገልግሎት፤ ደረቅና ፋሳሽ ቆሻሻ መሰብሰብ፤ ፓርኪንግ፤ የመንገድ ጽዳት ስራዎች፤ የውሃና መብራት ቢል፤ የኪራይ ቤቶችን የወራሃዊ ኪራይ የመሰብሰብ ስራዎችና ሌሎች ዘርፎች ማለትም አንቀሳቃሾች መነሻ ከፒታል የሚያፈሩበት የስራ ዘርፎችየእድገት ደረጃ አይሰጣቸውም፡፡. ”