የተቋሙ ስልጣን ፤ ተግባርና ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች

ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች

  1. የሥራ ስምሪት በማስፋፋት የስራ ዕድል መፍጠር
  2. ለኢንዱስትሪ ልማት መሰረት የሚጥል ዘርፍ እንዲሆን ማስቻል፣
  3. በከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚ ማድረግ
  4. የመስሪያ ቦታ ልማትና አቅርቦት
  5. ምቹ የሥራ ቦታና አካባቢ መፍጠር