በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች ዜና
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎችን በፎቶ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች በቪዲዮ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት መግለጫዎች
የኢንተርኘራይዞችንና የኢንደስትሪ ልማት ለማፋጠን የሚረዱ ተቋማዊ ስትራቴጂዎች፣ ስልቶችን፣ ፕሮግራሞችን፣ ፕሮጀክቶችን፣ የድጋፍ ማዕቀፎች፣ መመሪያዎችንና እቅዶችን ያዘጋጃል፤ ተግባራዊ ያደርጋል፤
በክ/ከተማው ውስጥ የሚገኙትን ነዋሪዎች አምራች ዜጋ ለማድረግ የሚያስችሉ አዳዲስ የስራ ዕድል አማራጮችን ይለያል፣ ያጠናል፣ ያስጠናል፣ ፕሮጀክት ፕሮፋይል ያዘጋጃል፣ የአዋጭነት ጥናቶችን ያጠናል፣ ያስተዋውቃል፣ ወደ ስራ እንዲገቡ ያበረታታል፤
ኢንተርኘራይዞችና አምራች ኢንደስትሪዎች ለተወዳዳሪነታቸው እንቅፋት የሆኑ ጉዳዩችን በጥናት በመለየት መፍትሔ እንዲያገኙ ያደርጋል፤ ምርጥ ተሞክሮዎችን ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሀገር ለይቶ ያጠናል፣ ይቀምራል፣ ያስተገብራል፣ ውጤታማነቱን ይከታተላል.
የኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት በቀጣይነት ሊያሣድጉ የሚችሉ የአቅም ግንባታ እና ችግር ፈቺ የጥናት ስራዎችን ያከናውናል፤ እንዲሁም የሰራተኞች የስራ ላይ ደህንነት፤ የአካባቢ ጥበቃና የኢንዱስትሪ ሰላም የሚያስጠብቁ ተግባራትን ያከናውናል፣፣
ከማህበረሰብ አቀፍ ልማት ስራዎች የተጠቃሚነት ጊዜያቸው ሲያበቃ የማስመረቅ ስራ ይሰራል፤ በዘላቂ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋል፤ አፈፃፀሙን ይከታተላል፤
መስራት እየቻሉ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ምክንያት ሥራ ሳይኖራቸው በከፋ ድህነት ላይ የሚኖሩ የከተማ ነዋሪዎችን መረጃ ይመዘግባል፤ ይለያል፤ ያደራጃል፤ ይተነትናል፤ ሲፈቀድለትም በማህበረሰብ አቀፍ ልማት ስራዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋል፤ አፈፃፀሙን ይከታተላል፤
መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ እና ከግል ድርጅቶች ጋር ትስስር በመፍጠር ኢንተርኘራይዞችና አምራች ኢንደስትሪዎች ድጋፍ እንዲያገኙ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፣ የአሰራር ስርዓት ይዘረጋል፣ተፈጻሚነቱን ያረጋግጣል፤
ለኢንተርኘራይዞችና አምራች ኢንደስትሪዎች አገልግሎት እንዲውሉ የተዘጋጁ ነባር የመስሪያ ቦታ የሆኑ ህንጻዎች፣ ሼዶች፣ ተለጣፊ ሱቆች እና ኮንቴነሮች እንዲሁም በመንግስት፣ በግልና በተለያዩ በጎ አድራጎት ድርጅቶች የተገነቡ መደብሮችን ያስተዳድራል፤ ይከታተላል፤
በ2022 በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ሰፊ የስራ ዕድልና የተሻለ...
በዘርፉ እድገት የሚጠበቀውን አስተዋጽዖ ለማበርከት በሥሩ...
በዘርፉ እድገት የሚጠበቀውን አስተዋጽዖ ለማበርከት በሥሩ..
በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመፍታት የተገልጋዮችን እርካታ..
ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በማስተባበር ለዜጎች...
በክ/ከተማው ውስጥ የሚገኙትን ነዋሪዎች አምራች ዜጋ ለማድረግ...