በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የጥቃቅን ፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍን መደገፍ ቁልፍና ወቅታዊ ተግባር መሆኑን በመገንዘቡ ለዘርፉ ከሚደረጉ ድጋፎች አንዱን የማምረቻ ፣ ማሣያ እና መሸጫ ማዕከላትን በመገንባት በዘርፉ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች በዝቅተኛ ኪራይ በማስተላለፍ ያለባቸውን ከፍተኛ የመሥሪያ ቦታ እና የካፒታል እጥረት በመቅረፍ ላያ ይገኛል፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 የሚገኙ የመስሪያ ቦታዎች ብዛት ፣ ተጠቃሚ ኢንተርፕራይዞች/አንቀሳቃሾች እንዲሁም የመስሪያ ቦታው ስፋት በካሬ ድምር
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 የሚገኙ የመስሪያ ቦታዎች ብዛት
ተጠቃሚ ኢንተርፕራይዞች
ተጠቃሚ አንቀሳቃሾች
የመስሪያ ቦታዎች ስፋት በካሬ