News
ዉድ ተመልካቾቻችን የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ማህበራዊ፤ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን የሚዳስስ በተለይ የስራ እድል ፈጠራ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ዶክመንተሪ ቪዲዮዎችን በዚህ ቻናል በኩል የምናስተላፍ መሆኑን እናሳስባለን ፡፡
በቀጣይ 5 ወራት በስራ እድል ፈጠራው ዘርፍ የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል ተባለ፡፡
የአንድ ማዕከል አገልግሎት ጣቢያዎች ተሰሚ እንድንሆን የማድረግ ተልዕኮ ያላቸው መሆኑ ተጠቆመ፡፡
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ባለፉት 12 ወራቶች ለ1ሺ 845 ዜጎች የስራ እድል መፍጠር ተችሏል ተባለ።