በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራና ክህሎት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች ዜና
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራና ክህሎት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎችን በፎቶ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራና ክህሎት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች በቪዲዮ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የስራና ክህሎት ጽ/ቤት መግለጫዎች
በ2022 በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ክ/ከተማ ሰፊ የስራ ዕድልና የተሻለ..
በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመፍታት የተገልጋዮችን እርካታ..
በክ/ከተማው ውስጥ የሚገኙትን ነዋሪዎች አምራች ዜጋ ለማድረግ...
በዘርፉ እድገት የሚጠበቀውን አስተዋጽዖ ለማበርከት በሥሩ..
ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በበቂ ለማወቅና ለዜጎች...
የአንድ ማእከል አገልግሎት ስራዎች አስተባባሪ የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 .
የስራ ስምሪት አገልግሎት ማስፋፊያ ቡድን መሪ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 .
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ም/ስራ አስፈጻሚ እና የስ/ክ/ጽ/ቤት ኃላፊ
አገራችን ኢትዮጵያ የበለጸገችና መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ በማሰለፍ የህዝቧን የኑሮ ሁኔታ ቀጣይነት ባለው መልኩ ለማሻሻል የሚያስችል መዋቅራዊ አደረጃጀት በመፍጠር ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ሀገራዊ የድህነት ቅነሳ ግብን ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ በማድረግ ላይ ትገኛለች፡፡ በወረዳችንም የአስተዳደሩን ትኩረት የሚሹ እና በተደራጀ የልማት እና መልካም አስተዳዳር ዕቅድ ምላሽን የሚጠይቁ በርካታ ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮች በመኖራቸውና የጥቃቅን ፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ለኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ዕድገት በተለይ ለኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ ትግበራ መሳካት ያለውን ፋይዳ ግምት ውስጥ በማስገባት ከመቸውም ጊዜ በላይ በበቂ አካላዊ እና ስነልቦናዊ ዝግጅት ወደ ትግበራ ገብተናል፡፡ .. Read More
ከ/ግብርና፣ ኮንስ/ሽን፣ ንግ/አገ/ሎት አስተባባሪ የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7
የኢንዱስትሪ ልማት ቡድን አስተባባሪ የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7
ስልጠና ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የወረዳዉ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አዉጣቸዉ ከበደ እንደገለፁት የስልጠናው አላማ ሁሉም የብልፅግና አባል አሁናዊ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በግልጽ በመረዳት ብልፅግናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጉዞ የራሱን ሚና መወጣት የሚችል አባል ለማፍራት ነዉ ። የሀገር ብልፀጽግናን ለማረጋጥ...
የምክር ቤቱ ዋና አፈ_ጉባዔ የተከበሩ አቶ አቤሴሎም ገ/ጊዮርጊስ ጉባዔውን በኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር አስጀምረው የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በመቀጠልየ10ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔ አወያይተው አጽድቀዋል። የወረዳውንየ2016 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በምክትል ስራ አስፈጻሚና የሥራ ክህሎት ጽ/ቤት ሃላፊ በአቶ መሳይ...
የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በባልደራስና በአድዋ አደባባይ የግብርና ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ የወረዳ 07 ሸማቾች ሕ/ሥ ማሕበር ከግል ነጋዴዎች ጋር ቀጥታ ከገበሬው ለህብረተሰቡ በየሳምንቱ ማቅረቡን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ሸቀጦችንና ፍራፍሬዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ በቅዳሜና በእሁድ ገበያ ስፍራዎች ተደራሽነት የማስፋት ስራዎች በቀጣይ በተሻለ...
የየካ ክ/ከተማ አስተዳደር በ2ኛው ዙር ለ156 ኢንተርፕራዞች ለተደራጁ 562 ስራ አጥ ወጣትና ሴት አንቀሳቃሾች የመስሪያ ቦታ ቁልፍ አስረክቧል። በርክክብ መርሀ ግብሩ ላይ የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሞገስ አባተ፣ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ታረቀኝ ገመቹ፣ የአስተዳደሩ...
የመስሪያ ሸዶችን በጊዜያዊነት ለመጠቀም የሚረከቡ ወጣት አንቀሳቃሾች መንግስት ያደረገላቸውን ድጋፍ እንደማስፈንጠሪያ በመጠቀም ውጤታማ ስራ መስራት እንደሚጠበቅባቸው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የስራ ኢንተርፕራዝና ኢንደስትሪ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ዣንጥራር አባይ ገልፀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ...
የየካ ክፍለ ከተማ ዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ኃላፊ በየካ ክፍለ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች የሚመራ የክፍለ ከተማ ጠቅላላና የ12ቱም ወረዳ ኮር አመራሮች በ60/90 ቀናት እየተሰሩ ያሉ ሰው ተኮር እና አበይት ተግባራትን በወረዳ 12እና 09 በአካል በመገኘት ወረዳ ከወረዳ ተሞክሮ የሚቀስምባቸውን ምልከታ...
በሀገር ደረጃ የተጀመረዉን ሪፎርም በማስረጽ የአገልግሎት አሰጠጡን ተደራሽ፣ ግልጽና ወጪ ቆጣቢ በማድረግ የጽ/ቤቱን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት ዘመን የወለዳቸውን የቴክኖሎጂ ዉጤቶች አቀናጅቶ ውጤታማ ስራ ለማከናወን እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ የተሻለ ነዉ፡፡ የስራ አካባቢን ሳቢ ፣ ፅዱና ምቹ ከማድረግ ጋር ተያይዞም በጽ/ቤቱ ለአገልግሎት አሰጣጥ ከፍተኛ ችግር ፈጥሮ የነበረውን የተከማቸ ፋይል በማንሳት ፤ የካይዘንን ፍልስፍና ተግባራዊ በማድረግ የፈጻሚውን አቀማመጥ በማስተካከል ችግር የነበረባቸውን የፈጻሚ ወንበሮች በመለወጥና በማደስ ቢሮውን የማሳመር ተሰርቷል፡፡ Visit our Web App
የኢንተርኘራይዞችና አምራች ኢንዱስትሪዎች ማምረቻ፣ ማሳያ እና መሸጫ ሼዴና ህንጻ በኢንዱስትሪ መንደሮች፣ በክላስተር ማዕከላትና በገበያ ማዕከላት ማስገንባት እንዲችል ከሚመለከተው አካል የለማ መሬት ይረከባል፤ ካርታ የላሊቸው ነባር ይዞታዎች ካርታ እንዲሰራላቸው ያመቻቻል ፤ የተገነቡትን ያስተላልፋል፤ ያስተዳድራል...
MM
ለከተማ ነዋሪው ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት ከመስጠት እና ምቹ ሁኔታ ከመፍጠር አንጻር መንግስት ባደረገው ጥናት መሰረት ክፍተት የነበረበት በመሆኑ በተለያዩ ተቋማት ሲሰጡ የነበሩ ተግባርና ኃላፊነት ወደ አንድ በማምጣት ለተገልጋዮች የተሻለ አግልግሎት ለመስጠት እንዲያስችልና የከተማ አስተዳዳሩ ራዕይ በተሻለ ሁኔታ ለማሳካት ታሳቢ በማድረግ ተቋማቱ ወደ አንድ እንዲመጡ ተደርጓል፡፡...
የኢንተርኘራይዞችና ኢንደስትሪዎችን የገበያ ችግር ለመቅረፍ ከተለያዩ አካላት ጋር የገበያ ትስስር እንዲፈጠርላቸው ያደርጋል፤ኤግዚቢሽንና ባዛሮች እንዲዘጋጁ ያደርጋል፤ ለተወዳዳሪነታቸው እንቅፋት የሆኑ ጉዳዩችን በጥናት በመለየት መፍትሔ እንዲያገኙ ያደርጋል፤ምርጥ ተሞክሮዎችን ለይቶ ያጠናል፣ ይቀምራል፣ያስተገብራል፣ የመረጃና የምክር አገልግሎት የሚሰጥበት የአሰራር ስርዓት ይዘረጋል፤...
የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመፍታት የተገልጋዮችን እርካታ በማሻሻል ለከተማው ዕድገት የድርሻውን እንዲያበረክት እና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ እየሠራ ይገኛል፡፡...
ኢንተርኘራይዞችና አምራች ኢንደስትሪዎች ለተወዳዳሪነታቸው እንቅፋት የሆኑ ጉዳዩችን በጥናት በመለየት መፍትሔ እንዲያገኙ በማድረግ ፤ ምርጥ ተሞክሮዎችን ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሀገር ለይቶ እያጠና፣ ይቀምራል፣ ያስተገብራል፣ ውጤታማነቱን ይከታተላል፤....
ኢንተርኘራይዞችና አምራች ኢንደስትሪዎች የተሰማሩበትን የስራ ዘርፍ በአግባቡ ማካሄድ የሚያስችላቸው የብድር፣ የካፒታል ሊዝ ፋይናንስ አገልግሎት ድጋፍና ክትትል ይደረግላቸዋል፤ የመስሪያና መሸጫ ቦታ ይሰጣቸዋል፤ እርስ በእርስ በግብዓት አቅርቦት፣ በምርትና በቴክኖሎጂ ትስስር እንዲፈጥሩ ያደርጋል፤ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር የገበያ ትስስር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡...
jobscommission
If you have any question please do not hesitate to call or contact us. Our Address is Signal Yeka Subcity Woreda 7 Administration Building ground Floor no 5 Addis Ababa, Ethiopia. +25116687345 yekaw07laborenterprise 2022
©2024 Yeka woreda 7 Labor and Skills Office. Designed by Markos MG 0912689710.